Liturgy / ቅዳሴ/
በየሳምንቱ እሁድ ከጠዋት ሰባት ሰዓት ጀምሮ እስከ ቀኑ አስራ ሁለት ሰዓት የኪዳን ጸሎት, የቅዳሴ አገልግሎትና የስብከተ ወንጌል መርሃግብር በደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ይካሄዳል።
There will be Kidan,Liturgy, Bible Study and Sermon every Sunday at Debre tsion Saint Mary Church . starting from 07:00 AM to 12:00PM.
797 prospect RD.